የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት (ከደረጃ 1-4) ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
ፈቃድ ሰጭው አካል
የኢትዮጵያ ኢነርጂ
ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጥ ቴክኒካል ሬጉሌሽን ዳይሬክቶሬት
አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ
የፈተና መስጫ
ቦታዎች(በመስክ)
የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ
የሚሰጥበት ሁኔታ
ለሁሉም ከደረጃ 1-4 ሰርተፊኬት
የአገልግሎት ክፍያ
ደረጃ 1 500
ብር
ደረጃ 2 400
ብር
ደረጃ 3 300
ብር
ደረጃ 4
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
ደረጃ 1
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪ ቴክኖሎጂ
- (ኤሌክትሪሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 3 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
- የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኢርጂናል ፎቶ ኮፒ
- ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ
ደረጃ 2
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- የኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ
- ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3 ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ፤
- ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
- የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል ፎቶ ኮፒ፣
- ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ
ደረጃ 3
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3 ዲፕሎማና 4ዓመት የስራ ልምድ ፣10+2 የምስክር ወረቀትና 5ዓመት የሰራ ልምድ 10+1 የምስክር ወረቀትና 6 ዓመትየስራ ልምድ
- ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
- የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል ፎቶ ኮፒ፣
- ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ
ደረጃ 4
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- በኤሌክትሪክ ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ (ኤሌክትሪክሲቲ) ትምህርት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የተገኘ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ፣ 10+3 ዲፕሎማና 0 ዓመት የስራ ልምድ ፣10+2 የምስክር ወረቀትና 1 ዓመት የስራ ልምድ 10+1 የምስክር ወረቀትና 2 ዓመትየስራ ልምድ እና ከሙያ ማሻሻያ ስልጠና ማዕከላት የተገኘ የምስክር ወረቀትና 4ዓመት የስራ ልምድ
- ከ6 ወር በላይ ያልሆነው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
- የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጂናል ፎቶ ኮፒ፣
- ማንነቱን የሚገልጽ የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ
No comments:
Post a Comment