የንግድ ፈቃድ ለማሳደስ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች


የንግድ ፈቃድ ለማሳደስ መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

አገልግሎቶቹ የሚሰጡባቸው ቦታዎች እና የሥራ ክፍሎች

በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ዳይሬክቶሬት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ተገልጋዮች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

  • የታክስ ኪሊራንስ

  • ማህበር ከሆነ ኦዲት ሪፖርት

  • የአድራሻ ማረጋገጫ ካርታ /የጸደቀ የኪራይ ዉል / ከቀበሌ መስተዳድር

  • አዲስ /የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ

  • የአገልግሎት ክፍያ 102 ብር

No comments:

Post a Comment

Featured Post

Procedure for Obtaining of Telecommunication Resale Services License in Ethiopia

Procedure for Obtaining of Telecommunication Resale Services License in Ethiopia The Standardization and Regulation Directorate of the...