አዲስ የንግድ ፈቃድ ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
አገልግሎቶቹ የሚሰጡባቸው ቦታዎች እና የሥራ ክፍሎች
በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ዳይሬክቶሬት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ተገልጋዮች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
- ·
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
- ·
ከባንክ የካፒታል ማረጋገጫ
- ·
የሥራ ቦታ አድራሻ ማረጋገጫ/ካርታ ወይም
የፀደቀ የኪራይ ውል/ የቀበሌ ማረጋገጫ
- ·
የታደሰ መታወቂያ/ፓስፖርት
- ·
6 ወር ያላለፈው 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
- ·
በወኪል ከሆነ የውክልና ሰነድ፣መታወቂያ/ፓስፖርት
- ·
ማህበር ከሆነ የጸደቀ መመስረቻ ፅሁፍ እና
መተዳደሪያ ደንብ ኮፒ
- ·
አዲስ /የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ
- · የአገልግሎት ክፍያ 102 ብር
No comments:
Post a Comment