ባህላዊ መድሀኒት ምዝገባና የገበያ ፈቃድ ለማገኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች


ባህላዊ መድሀኒት ምዝገባና የገበያ ፈቃድ ለማገኘት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

ፍቃድ ሰጪው አካል

የኢትዮጵያ የምግብ፣መድሀኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን

አዲስ ምዝገባ ለማካሄድ

 • የተሟላ ማመልከቻ
 • የባህላዊ መድሀኒቱ አመራረት ሂደት፣ይዘት፣የጥራት ማረጋገጥ ስርዓት እና የመሳሰሉ መረጃዎች የያዘ ሰነድ (Dossier) ከነ ሶፍት ኮፒ
 • ለምርቱ ላቦራቶሪ ጥራት ምርመራ አገልግሎት የሚውል test method & Reference standard

ዳግም ምዝገባ ለማካሄድ

 • በነባሩ የተመዘገበ ባህላዊ መድሀኒት የአመራረት ሂደት፣ ይዘት፣
 • የምርመራ ዘዴ እና ሌሎች በምርቱ ላይ የተደረጉ ለውጦች
 • አለመኖራቸው የሚገልጽ ዳብዳቤ
 • አመታዊ የባህላዊ መድኃኒቱ አመራራት ሂዳት ግምገማ ሪፖርት

የምርት/አሰራር ለውጥ ለማካሄድ

 • የተሟላ ማመልከቻ
 • የአሰራር ወይም የይዘት ለውጥ የተደረገበት ባህላዊ መድሀኒት ይዘት፣
 • አመራረት ሂደት፣ የምርመራ ዘዴና ሌሎች መረጃዎች የያዘ ሰነድ (Dossier) ከነ ሶፍት ኮፒ
 • ለምርቱ ላቦራቶሪ ጥራት ምርመራ የሚያስፈልግ test method & Reference standard እና
 • ሌሎች በባህላዊ መድሀኒት ምዝገባና ፈቃድ ቁጥጥር መመርያ ላይ የተገለፁ መስፈርቶች


No comments:

Post a Comment

Featured Post

Procedure for Obtaining of Telecommunication Resale Services License in Ethiopia

Procedure for Obtaining of Telecommunication Resale Services License in Ethiopia The Standardization and Regulation Directorate of the...